ከ«ጥቅምት ፲» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''[[ጥቅምት 10|ጥቅምት ፲]]'''
ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፵ኛው እና የ[[መፀው]] ፲፭ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ[[ዘመነ ሉቃስ]] ፫፻፳፮ ዕለታት ሲቀሩ፤ በ[[ዘመነ ዮሐንስ]] ፣ [[ዘመነ ማቴዎስ]] እና [[ዘመነ ማርቆስ]] ደግሞ ፫፻፳፭ ዕለታት ይቀራሉ።
 
 
==ዐቢይ ዓለም አቀፍ ማስታወሻዎች==
 
*[[1660|፲፮፻፷]] ዓ/ም - [[ማክሰኞ]] ዕለት [[ፋሲለደስ|አጼ ፋሲል]] ሲሞቱ ልጃቸው [[አጼ ዮሐንስ]] በስመ መንግሥት አእላፍ ሰገድ ተብለው ነገሡ።
 
*[[1733|፲፯፻፴፫]] ዓ.ም “የ[[አውስትሪያ]] አልጋ ውርስ ጦርነት” ዐቢይ ምክንያት የሚባለው፣ ንግሥት[[ማሪያ ተሬዛ]] አባቷ ንጉሥ ቻርልስ ስድስተኛ በዛሬው ዕለት አርፎ እሷ ዙፋኑን መውረሷ ነው።
Line 15 ⟶ 21:
 
==ዕለተ ሙታን==
 
*[[1660|፲፮፻፷]] ዓ/ም - [[ማክሰኞ]]ዕለት [[ፋሲለደስ|አጼ ፋሲል]] አረፉ።
*[[1660|፲፮፻፷]] ዓ/ም - ጥቅምት ፲ ቀን ዋና ከተማቸው [[ጎንደር]] የነበረውና የጎንደርን ታዋቂ ቤተ መንግሥቶች የገነቡት የ[[ኢትዮጵያ]] ንጉሠ ነገሥት [[ፋሲለደስ|ዓፄ ፋሲል]] በተወለዱ በ፷፬ ዓመታቸው አረፉ።
 
*[[1910|፲፱፻፲]] ዓ/ም - የ[[ትግራይ]] ግዛት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት አቡነ ጴጥሮስ [[ቡልጋ]] ውስጥ አርፈው [[በእቲሳ ተክለ ሃይማኖት]] ገዳም ተቀበሩ።
 
*[[1957|፲፱፻፶፯]] ዓ.ም በ[[አሜሪካ]] [[ኒው ዮርክ]] ከተማ ላይ ፴፩ኛው ፕሬዚደንት የነበሩት [[ኸርበርት ሁቨር]] በተወለዱ በ ፺ ዓመታቸው አረፉ።