ከ«ካም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 7፦
 
==የከነዓን መረገም==
በዘፍጥረት 9፡20-27 አንድ ታሪክ ስለ ካም አለ። ትንሽ ከጥፋት ውኃ በኋላ ቤተሠቡ ገና በ[[አራራት]] ተራራ ሲኖሩ አቡቱአባቱ ኖህ ሰክሮ ካም በዕራቁትነቱ እንዳየው ይላል። ስለዚህ ኖኅ ተቆጥቶ በካም ታናሽ ልጅ ከነዓን ላይ ርጉም ጣለ። በኩፋሌ ዘንድ ይህ የሆነበት በ1321 ዓ.ዓ. ወይም መርከቡ ከቆመው 12 ዓመታት በኋላ ነበር። ካም ከዚያ ወጥቶ ከተማ በአራራት ደቡብ ገጽ በሚስቱ ስም እንደ ሠራ በኩፋሌ ይጨመራል።
 
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ካም» የተወሰደ