ከ«ሰኔ ፩» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 13፦
 
*[[1960|፲፱፻፷]] ዓ/ም - ለ[[አሜሪካ]] ጥቁሮች ሰብዓዊ መብት ታጋይ የነበሩትን [[ማርቲን ሉተር ኪንግ]]ን የገደለው ጄምስ ኧርል ሬይ በሂዝሮው የ[[ሎንዶን]] አየር ዠበብ ማረፊያ ላይ ተያዘ።
 
*[[1997|፲፱፻፺፯]] ዓ/ም - በ[[ኢትዮጵያ]] የዘጠና ሰባትን ምርጫ አስከትሎ በተፋፋመው ዓመጽ የ[[ኢሕአዴግ]] ሠራዊት በ[[አዲስ አበባ]] ሕዝብ ላይ የጅምላ ፍጅት ያደረገበት ዕለት ነው።
 
==ልደት==