ከ«የኢትዮጵያ አየር መንገድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 43፦
የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ለመንገደኞች አገልግሎት አዲሱንና ዘመናዊውን የቦይንግ ፯፻፹፯(Boeing 787) ድሪምላይነር አውሮፕላን በማዘዝና ጥቅም ላይ በማዋል ከአፍሪካ የመጀመሪያው አየር መንገድ ሊሆን ነው። የታዘዙትን አሥር ቦይንግ ፯፻፹፯ ድሪምላይነር (Boeing 787 Dreamliner) አውሮፕላኖች እ.አ.አ. በ2009 መጨረሻ ላይ እንደሚረከብና ጥቅም ላይ እንደሚያውል ይጠበቃል። ከዚህ በተጨማሪ አየር መንገዱ 8 ቕ400 አውሮፕላኖች ከቦምባርዲየር (''Bombardier'' ለሀገር ውስጥ መንገደኞት አገልግሎት አዟል።
 
በ[[1989|፲፱፻፹፱]] ዓ.ም. ዓለማየሁ በቀለ በላይነህ፣ ማትያስ ሰሎሞን በላይ እና ሱልጣን አሊ ሁሴን የተባሉ ሦስት ኢትዮጵያውያን፣ ከአዲስ አበባ ተነስቶ በ[[ናይሮቢ]] በኩል ወደ [[ቦምቤይ]] በረራ ላይ የነበረውን [[የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ 961|የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ በረራ ቁ. ፱፻፷፩]] በዓየር ላይ ጠለፉ። በጠላፊዎቹም ትእዛዝ ወደ [[አውስትራሊያ]] ሲያመራ ነዳጅ በመጨረሱ ምክንያት በረራው በ[[ሕንድ ውቅያኖስ]] ላይ ወደምትገኘው [[ኮሞሮስ|የቆሞሮስ ደሴት]] ተጠግቶ ከደሴቷ ግማሽ ኪሎሜትር ውቅያኖሱ ላይ ሊያርፍ ሲሞክር የዓየር ተሽከርካሪው ተሰባብሮ ፈነዳ። ከመንገደኖቹም ውስጥ፣ ጠላፊዎቹን ጨምሮ መቶ ሃያ ሦሥት ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ። ከሞቱት መንገደኞች አንዱ፣ ኬንያዊው የፎቶ-ጋዜጠኛ [[ሞሐመድ አሚን]] ነበር።
 
[[የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ 409|የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ፬፻፱]] ጥር ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ/ም ከተነሳ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ባልታወቀ አደጋ ምክንያት በ[[ሜድትራኒያን ባሕር]] ላይ ውድቆ የሰመጠ በረራ ነበር።