ከ«ዴሞክራቲክ ፓርቲ (አሜሪካ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «150px|thumb|right|የፓርቲው አርማ '''ዲሞክራቲክ ፓርቲ''' (እንግሊዝኛ: ''Democratic Part...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:US Democratic Party Logo.svg|150px|thumb|right|የፓርቲው አርማ]]
'''ዲሞክራቲክ ፓርቲ''' ([[እንግሊዝኛ]]: ''Democratic Party:) በአሁኑ ጊዜ ካሉት የ[[አሜሪካ]] ሁለት (ማለትም [[ሪፐብሊካን ፓርቲ (አሜሪካ)|ሪፐብሊካንን]] ጨምሮ) ዋና ዋና [[ፓርቲ]]ዎች አንዱ ነው። ይህ የ[[ፖለቲካ]] ፓርቲ በዓለማችን ረዥሙን እድሜ ካስቆጠሩት ፓርቲዎች አንዱ ሲሆን በአሜሪካም ቢሆን ለረጅም ዘመን ተከታታይ አለመፍረስን ያሳየ ነው። በ2004 እ.አ.አ. 72 ሚሊዮን የሚደርሱ የተመዘገቡ ድምፅ ሰጭዎች ነበሩት።<ref>http://www.usatoday.com/news/opinion/columnist/neuharth/2004-01-22-neuharth_x.htm</ref> በአሁኑ ጊዜ የሀገሪቱ [[ፕሬዝዳንት]] የሆኑት [[ባራክ ኦባማ]] በፓርቲው ታሪክ የፕሬዝዳንትነትን ማዕረግ ያገኙ [[የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር|15ኛው14ኛው ዲሞክራት]] ሲሆኑ 15ኛው ፕሬዝዳንት ናቸው።
 
==በፓርቲው ታሪክ በፕሬዝዳንትነት የተመረጡት ዲሞክራቶች ዝርዝር==
 
* 7ኛው [[አንድሪው ጃክሰን]]
*
* 8ኛው [[ማርቲን ቫንቡረን]]
*
* 11ኛው [[ጄምስ ፖልክ]]
*
* 14ኛው [[ፍራንክሊን ፒርስ]]
*
* 15ኛው [[ጄምስ ቡካነን]]
*
* 22ኛው እና 24ኛው [[ግሮቨር ክሊቭላንድ]]
*
* 28ኛው [[ውድሮው ዊልሰን]]
*
* 32ኛው [[ፍራንክሊን ሮዘቨልት]]
*
* 33ኛው [[ሃሪ ትሩማን]]
*
* 35ኛው [[ጆን ኤፍ ኬኔዲ]]
*
* 36ኛው [[ሊንደን ጆንሰን]]
**
* 39ኛው [[ጂሚ ካርተር]]
*
* 42ኛው [[ቢል ክሊንተን]]
*
* 44ኛው [[ባራክ ኦባማ]]
*
*
 
==ማጣቀሻ==
<references/>