ከ«ኅዳር ፲፭» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

45 bytes added ፣ ከ10 ዓመታት በፊት
Robot-assisted disambiguation: ኮንጎ - Changed link(s) to ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ
(«ኅዳር 15» ወደ «ኅዳር ፲፭» አዛወረ)
(Robot-assisted disambiguation: ኮንጎ - Changed link(s) to ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ)
[[1956|፲፱፻፶፮]] ዓ.ም. ፕሬዚደንት [[ጆን ኤፍ ኬኔዲ]]ን ገድለሃል ተብሎ የተወነጀለው [[ሊ ሃርቪ ኦዝዋልድ]] [[ዳላስ]] የፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት ውስጥ ዓለም አቀፍ ጋዜጠኞችና ቴሌቪዝን ድርጊቱን ለዓለም እየሰራጩ ሳሉ፤ [[ጃክ ሩቢ]] የሚባለው ሰው ኦዝዋልድን በሽጉጥ ገደለው።
 
[[1958|፲፱፻፶፰]] ዓ.ም. አምባገነኑ [[ጆሴፍ ሞቡቱ|ጆሴፍ ዴዚሬ ሞቡቱ]] በ[[ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ|ኮንጎ]] የመሪነትን ሥልጣን በጉልበት ጨበጠ። በ[[1964|፲፱፻፷፬]] ዓ.ም. የአገሪቱን ስም ቀይሮ [[ዛይር]] ተባለች። እሱም በአምባገነነንነት ሠላሣ ሁለት ዓመታት ከገዛ በኋላ በ[[1990|፲፱፻፺]] ዓ.ም. በኃይል ከሥልጣን ተወገደ።
 
[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ.ም. [[ዶናልድ ዮሃንሰን]] እና [[ቶም ግሬይ]] [[አፋር]] ክልል ውስጥ ከ ሦሥት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ዓመታት በፊት የኖረችውን የ[[ድንቅነሽ]]ን ዓጽም አገኙ።
7,123

edits