ከ«የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን''' በ[[ኢትዮጵያ]] [[መንግስት]] የበላይ ጠባቂነት የሚንቀሳቀስ የሀገሪቱ ብቸኛ የ[[ቴሌቪዥን]] ጣቢያ ነው። [[ዜና]]፣ [[ስፖርት]]፣ [[ሙዚቃ]]፣ እና የመሳሰሉትን ስርጭቶች ለተመልካቾች ያቀርባል። ስርጭቱንም በ[[አማርኛ]]፣ በ[[ትግርኛ]]፣ በ[[ኦሮምኛ]]፣ በ[[ሶማልኛ]]፣ በ[[አፋርኛ]]፣ በ[[እንግሊዝኛ]] እና በ[[አረብኛ]] ቋንቋዎች ያቀርባል።
 
መቀመጫውን [[አዲስ አበባ]] ከተማ ያደረገ በአሁኑ ጊዜ ድርጅቱ በኢ.ቴ.ሬ.ድ. ([[የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ ድርጅት]]) ስር የሚተዳደር ነው።
 
{{መዋቅር-ድርጅት}}
 
[[መደብ:መገናኛ]]
[[መደብ:ድርጅቶች]]