ከ«ጥር ፲፩» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ጥር 11» ወደ «ጥር ፲፩» አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 2፦
በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፻፴፩ ኛው ዕለት ሲሆን ፲፮ ኛው የ[[በጋ]] ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ [[ዮሐንስ]] ፪፻፴፭ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ [[ማርቆስ]] እና [[ሉቃስ]] ደግሞ ፪፻፴፬ ዕለታት ይቀራሉ።
 
[[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን]]፣ [[ኢየሱስ ክርስቶስ]] በ[[30|፴]] ዓ/ም በ[[መጥምቁ ዮሐንስ]]እጅ በ[[ዮርዳኖስ]] ባሕር የተጠመቀበትን ዕለት የሚያስታውሰው፣ ኤጲፋንያ በመባልም የሚታወቀው ደማቅ የ[[ጥምቀት]] በዓል ነው።
 
=[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]=