ከ«ቅኔ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 1፦
ከስም ውስጥ ይተሽሞነምነ ወርቅ እንደሚወጣ ሁሉ ከቃላትም የተደበቀ ምስጢር ሲወጣ ያ ጥበብ ሰምና ወርቅ (ቅኔ) ይሰኛል።
 
የሄዋን ልጅ እንስት
==የአማርኛ ቅኔወች ==
=== በሬ ሳላይ መጣ ሁ ===
:ሞጣ ቀራንዮ ምነው አይታረስ
:በሬ ሳላይ መጣሁ ከዚያ እስከዚህ ድረስ
 
ቁልፉ ሀረግ - በሬ ሳላይ፤ ሰሙ የሚያርስ በሬ አላየሁም ሲሆን ወርቁ ሰው ሁላ አልቆ ሬሳ ላይ እየተረማመድኩ መጣሁ
 
ሂጅ አላልኳት እኔ ልሄድ ነው ብትለኝ
=== ከጥላቸው እራቅ ===
አይኔን ከፈት ከደን ማመን እስኪያቅተኝ
:ህመምህ እንዳያገረሽብህ ኋላ
አስጀምራኝ ፍቅርን ባንድ ነን ዘላለም
:መጥፎ ነው የሰው ጥላ
ሀ ብዬ ቀረሁኝ ሁን እንኳን ሳልደግም
:ብለው ሲሉህ ሰምቼ
ይዛኝ ወጥታ ራሷ ፍቅር እዚ አለ ብላ
:ለወንድምነትህ ሳስቼ
ትታኝ እልም ብትል ብቻዬን ባውላላ
:ልመክርህ ተነሳሁ በጥብቅ
ሜዳ ላይ ያለ አጋር ብቻዬን ስዋትት
:ከጥላቸው እንድትርቅ
ቀና ብለው ሰማይ ባጎነብስ መሬት
 
[/u]አክስመሽው ልቤን የመገበሽ ፍቅርን
ማትያስ ከተማ(ወለላዬ)
አልፎ እንደው ላይተወኝ ጎሽሞት ጎኔን
 
ቢሄድ ካይኔ ርቆ ፍቅርሽ ከእይታ
=== ያህል ነው እንጂ ===
ያመሰገንኩሽን እንዳልረግምሽ ላፍታ
: ረጅም አይደለም አጭር ፣
ጠልቼሽ ለጠዪ ጨክኜ እንዳልሰጥሽ
: ወፍራም አይደለም ቀጭን ፣
ትዝ ሲለኝ ድንገት የሄዋን ልጅ እንስት ሴት ልጅ መሆንሽ
:ታግሎ የጣለኝ ከሰው ደጅ ፣
መብከንከኔን ከዳር ጣል አደርገውና
:እኔን ያህል ነው እንጂ ፣
ይሁና እላለው እስኪ እንደው ይሁና
 
የሄዋን ልጅ እንስት መሆንሽን አምኜ
(ከዳንኤል ተፈራ)የደነባ ልጅ ሰ.ሸዋ
ትተሽን ስትሄጂ ብቀር ለብቻዬ
ፍቅሬን እንዳታዪው ምኞት ቢያሳውርሽ
አካልሽ ከኔ ጋር ሄዶ ከዚያ ልብሽ
እጄን ባፌ ጭኜ ቢገርመኝም ቅሉ
የሄዋን ልጅ እንስት ነች 'ኮ እያሉ
ሲነግሩኝ እነሱ ያወቁትን ድሮ
ግዜያቶችን ወስዶ ደርሶ ከኔ ጆሮ
ሲናጥ ጭንቅላቴ ወደላይ ወደታች
ተከፍቶ ላንቃዬ አይኔ ሲቁለጨለጭ
ልቤ ሲመታብኝ ቢገባኝ ነገሩ
አልመልስ ውሎዬን አልሆነም አዳሩ
እና እኔ ልመለስ ከሄደ 'ጋ አይኬድ
ጎዳናው ሌላ ነው የያዘችው መንገድ
በውጋም የዛኔ በፍቅር አውድማ ላይ
ቁስሌ ቢበረታም ስቃዬ እኔን ቢያጋይ
ብትጨክኚም በኔ ብትጥይኝ ከመሬት
ምንስ ይደረጋል የሄዋን ልጅ እንስት
ነሽና የኔ እህት አይግረመው ልቤ
አዲስ ነገር የለም የነበረ ያኔ
ይቅር ብዬሻለው ይቅር ይሁንሽ
ይሳካ ይመር መንገዱ ይቅናልሽ
እንጂ እኔማ አንቺን አልጠላሽም በውነት
መች መሆንሽ ቀረ የሄዋን ልጅ እንስት
 
==የግዕዝ ቅኔወች ==
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ቅኔ» የተወሰደ