ከ«ቋጥኛዊ ይዘት ያላቸው ፕላኔቶች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
(No difference)

እትም በ19:06, 6 ዲሴምበር 2010

ቋጥኛዊ ይዘት ያላቸው ፕላኔቶች በዋናነት ከሲሊኬት ቋጥኝ ወይም ብረት አስተኔ የተገነቡ ፕላኔቶች ናቸው። እነኚህም በሥርዓተ ፀሐይ ውስጥ ወደ ፀሐይ የተጠጉት ፕላኔቶች ናቸው።

ቋጥኛዊ ይዘት ያላቸው ፕላኔቶች ሜርኩሪቬኑስመሬትማርስ እና ሴረስ