ከ«ሀይቅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «|thumbnail|250px|right|ሀይቅ '''ሀይቅ''' ውስን የሆነ ስፋት ያለው ዙሪያውን በደረቅ መሬት የተከበ...»
(No difference)

እትም በ08:51, 7 ኖቬምበር 2010

|thumbnail|250px|right|ሀይቅ ሀይቅ ውስን የሆነ ስፋት ያለው ዙሪያውን በደረቅ መሬት የተከበበ እንዲሁም በውስጡ ንጹህ ወይም ጨዋማ ውሀ የያዘ አካል ነው። ሀይቆች በመሬት ላይ ያሉ ሲሆኑ ከውቅያኖሶች ጋር አይመሳሰሉም፤ በመጠንም ቢሆን ከኩሬ ይተልቃሉ። አብዛሀኛዎቹ ሀይቆች በገባር ወንዞች የሚፈጠሩ ሲሆን በነዚሁ ከነሱ በሚነሱ ወንዞች ምክንያትም ሊጠፉ ይችላሉ።