ከ«ኩንግ-ፉ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ኩንግ-ፉ''' (ቻይንኛ፦ ''ጎንግፉ'') በቻይና ሀገር የሚያስተምሩ የትግል (ቡጢ) ሙያ ማለት ነው። በት...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Demonstrating Kung Fu at Daxiangguo Monestary, Kaifeng, Henan.JPG|thumb|የኩንግ-ፉ መግለጫ በቻይና ገዳም]]
 
'''ኩንግ-ፉ''' ([[ቻይንኛ]]፦ ''ጎንግፉ'') በ[[ቻይና]] ሀገር የሚያስተምሩ የትግል (ቡጢ) ሙያ ማለት ነው። በትክክለኛ ቻይንኛ ይህ የቡቅሻ ትግል ''ዉሹ'' ሲባል፣ የ«ኩንግፉ» ትርጉም በትክክል የማናቸውም አይነት ሙያ ወይም መልመጃ ነው። ከ[[1960ዎቹ]] ጀምሮ ግን የቻይና ቡቅሻ በተለይ በ[[እንግሊዝኛ]] ''ኩንግ-ፉ'' ተብሏል።