ከ«ሠርፀ ድንግል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 36፦
 
[[ስዕል:GuzaraCastle.jpg|left|thumb|300px|ቱርኮችን በ1569 ድል ካድረጉ በኋላ ለመታሰቢያነት በ[[እምፍራዝ]]፣ [[ጎንደር]] በ1571 ዓፄ ሠርፀ ድንግል የገነቡት የጉዛራ ቤተ መንግስት]]
==ሌሎች ዘመቻወችዘመቻዎች እና ሰላም ==
ሰርጸ ድንግል የኖረበት ዘመን ከ[[ግራኝ አህመድ]] ወረራ ጥቂት ዘመን አሳልፎ ስለነበር የህዝቦች ፍልሰት በዚሁ ዘመን ይታይ ነበር። የኦሮሞን ወደ ሰሜን ወረራ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጋፈጠ ንጉስ ይሄው ሰርጸ ድንግል ነው። በዚሁ ዘመን የኦሮሞወች ጥንካሬ ከማየሉ የተነሳ [[ኑር ኢብን ሙጃሂድ]] የተሰኘውን የግራኝን ምትክ በመግደል [[ሐረር]]ን ወረው ነበር። ቀጥሎም ወደሰሜን በመዝመት ሰርጸ ድንግል በነገሰ በ10ኛው አመት [[ዝዋይ ሃይቅ]] አካባቢ ከንጉሱ ሰራዊት ጋር ተጋጭተው ተሸነፉ። ከዚህ በኋላ ንጉሱ በኦሮሞወች ቡድኖች ላይ በ1578 እና በ1588 ዘምቷል።