ከ«ሻይ ቅጠል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ሻይ ቅጠል''' ወይንም “ካሜሊያ ሲኔንሲስ” በመባል የሚጠራዉ ችግኝ ሻይ ለማዘጋጀት የሚጠቅም እና ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Csinensis.jpg|የሻይ ቅጠል|thumbnail|350px|right]]
'''ሻይ ቅጠል''' ወይንም “ካሜሊያ ሲኔንሲስ” በመባል የሚጠራዉ ችግኝ [[ሻይ]] ለማዘጋጀት የሚጠቅም እና ዓመቱን ሙሉ የሚለመልም ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኝውም በ[[ቻይና]] እና በ[[ህንድ]] ነዉ:: የሻይ ቅጠል ወፍራም ሲሆን ከለሩ ደግሞ የጥቁር አርንጓዴ ነዉ:: የሻይ ችግኝ [[ነጭ]] እና [[ሮዝ]] [[አበባ]]ም አለው። ይህም አበባ ሽቶ ለመስራት ያገለግላል:: በ[[ዓለም|አለማችን]] ላይ ከ200 የበለጡ የሻይ ችግኝ ዘሮች ይገኛሉ::