ከ«አንድ ፈቃድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{NPOV}}
==ኃጥያት==
ሀጥያት ማለት የስጋና የእግዚአብሔር ፈቃድ ልዩነት ሲፈጠር የሚመጣ ውድቀት ነው :: እየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ ወንጌል አይሁዶችን እንዲህ ብሎ ጠይቆ ነበር :- ከእናንተ ስለ ኃጢአት የሚወቅሰኝ ማን ነው ? እውነት የምናገር ከሆንሁ እናንተ ስለ ምን አታምኑኝም ? ዮሐንስ ፰ :፵፮ :: ከዚህ እንደምንረዳው , እየሱስ ክርስቶስ በምድራችን ሲመላለስ ከሀጥያት ነጻ ነበር :: ክርስቶስ ሁለት የተለያዩ (የስጋ እና የመለኮት ) ፈቃዶች ቢኖረው እንዴት ከሀጥያት ነጻ ሆነ ?
Line 25 ⟶ 26:
የእግዚአብሔር አገልጋዮች ይህን ያህል ከክርስቶስ ጋር የፈቃድ አንድነት ካላቸው , የእግዚአብሔር ልጅና ሰውነቱማ የቱን ያህል አንድነት እንዳላቸው መረዳት አዳጋች አይደለም :: የክርስቶስ መለኮት እና የሰውነቱ ፈቃድ የተለያዩ ቢሆኑ , ውስጣዊ እርስ በርስ ግጭት በኖረ ነበር :: እንዲህስ ከሆነ እሱ የኛ መሪ እንዴት ሊሆን ይችላል ? (1ዮሐ 2: 6)::
 
 
░░░░░░░░
░░░/¯¯¯/░░
░/__ ___/░
░ ▫ ___/ ▫ ░
. ░ □ /░
▒▒▒ ╔╗ |/▒▒▒▒
▒▒▒▒▒▒▒▒▒▒▒▒▒
 
[[መደብ : ሃይማኖት]]