ከ«ፓይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ፓይ''' ወይም በተለምዶ አጻጻፉ '''π''' የሚታወቀው ቁጥር የማንኛውም ክብ መጠነ ዙሪያ ለ[[አቋራጭ መሃ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 8፦
 
በሌላ በኩል ደግሞ ሙሉ ቁጥሮችን በተወሰኑ የመደመረ መቀነስ ማካፈል ማባዛት ክፍ ማድርገና ስኩዌር እና ኩቢክ ሩት በመውስድ ፓይን ማግኘግ ስለማንችል [[ታራንስዴንታል ቁጥር]] ተብላላለች። ይህን ሁኔታ ያረጋገጡት በ19ኛው ክፍለ ዘመን የነበር የጀርመን ሂሳብ ተማሪወች ሲሆኑ ጥናቱ እንደ ትልቅ ድል እስካሁን ሲወሳ ይኖርል። በነገራችን ላይ ፓይ (π) የሚለውን ፊደል ለ ዚህ ቁጥር ያዋለው የኤንግሊዙ ተማሪ
[[:en William Jones (mathematician)|William Jones]] በ1707 ነበር የወሰደውም ከግሪኩ ቃል "περίμετρος" (የክብ መጠነ ዙሪያ ማለት ነው)"<ref name="adm">{{cite web|url=http://mathforum.org/dr.math/faq/faq.pi.html|title=About Pi|work=Ask Dr. Math FAQ|accessdate=2007-10-29}}</ref> ።
 
=== የጆሜትሪ ትርጉሙ ===
መስመር፡ 17፦
በሌላ አንጻር ፓይ የክቡ [[መጠነ ስፋት]] ለአቋራጭ መስመሩ ግማሽ (radius) ስኴር ሲካፈል የምንገኘው ቋሚ ቁጥርን ነው። አሁንም የክቡ ትልቅነት ወይም ትንሽነት ለዚህ ውድር(ratio) ምንም ለውጥ አያመጣም።
:<math> \pi = \frac{A}{r^2}. </math>
 
{{multiple image
| align = center
| width = 200
| image1 = Pi eq C over d.svg
| caption1 = Circumference = π × diameter
| image2 = Circle Area.svg
| caption2 = የክቡ ስፋት ከ π ጊዜ የአራት ማዕዘኑ ስፋት ጋር እኩል ነው
| image3 = Squaring the circle.svg
| caption3 = [[ክብ]]ን በተመጣጣኝ አራትመዓኣዘን የጥንቶቹ መተካት አልቻሉም ምክንያቱ ም ፓይ [[ትራንስዴንታል]] ስለሆነ.
}}
 
=== በነጥብ ሲጻፍ ===
Line 35 ⟶ 24:
እርግጥ ነው ከዚ በላይ ሰወች የፓይን የአሃዝ ዝርዝር አስልተዋል አንዳንዶች እስከ መቶ ሌሎች እስክ ሚሊየን እና ቢሊየን በኮምፒውተር ትግዘው ለማስላት ችለውል። በአሁኑ ስዓት ከሁሉ በላይ በማስላት ማእርጉን የያዘው የፓይን አሃዞች ከትሪሊየን በላይ [[en: orders of magnitude (numbers)#1012|trillion]] (10<sup>12</sup>) ቁጥሮች,<ref>{{cite web |url=http://www.super-computing.org/pi_current.html |title=Current publicized world record of pi |accessdate=2007-10-14}}</ref> በማግኘት ነው። ይሁንና ማንኛውንም መሬት ያለን ክብ መጠነ ዙርያ ለማግኘት ከ11 አሃዞች በላይ አያስፈልገንም። በአይን የሚተያውን ህዋ በሙሉ የሚያዳርስ ክብንም ለመለካት ከ39 በላይ የፓይ አሃዞች አያስፈልጉንም <ref>{{cite book |title=Excursions in Calculus |last=Young |first=Robert M. |year=1992 |publisher=Mathematical Association of America (MAA)|location=Washington |isbn=0883853175 |page=417 | url = http://books.google.com/books?id=iEMmV9RWZ4MC&pg=PA238&dq=intitle:Excursions+intitle:in+intitle:Calculus+39+digits&lr=&as_brr=0&ei=AeLrSNKJOYWQtAPdt5DeDQ&sig=ACfU3U0NSYsF9kVp6om4Zyw3a7F82QCofQ }}</ref><ref>{{cite web |url=http://scitation.aip.org/getabs/servlet/GetabsServlet?prog=normal&id=AJPIAS000067000004000298000001&idtype=cvips&gifs=yes |title=Statistical estimation of pi using random vectors |accessdate=2007-08-12 |work=}}</ref>
 
=== Estimating π ዋጋ ሲገመት ===
{{Main|የ π ተጠጊ ግምቶች}}
{| class="infobox" style="width:35em;"
|-
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ፓይ» የተወሰደ