ከ«ዓረፍተ-ነገር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ዓረፍተ-ነገር''' ሙሉ ትርጉም ባዘለ መልኩ የተደረደሩ የቃላት እና ሐረጋት ስብስብ ነው። ይህም ...»
(No difference)

እትም በ11:07, 16 ሜይ 2010

ዓረፍተ-ነገር ሙሉ ትርጉም ባዘለ መልኩ የተደረደሩ የቃላት እና ሐረጋት ስብስብ ነው። ይህም በአማርኛው ሠዋሰው ህግ መሠረት ማብቂያው አካባቢ በአራት ነጥብ () ይዘጋል። የተለያዩ ዓይነት የዓረፍተ-ነገር አይነቶች አሉ። እነዚህም መጠይቃዊ ዓረፍተ-ነገርትዕዛዛዊ ዓረፍተ-ነገር፣ ወ.ዘ.ተ.