ከ«ኦስካር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
~~~~
 
~~~~
መስመር፡ 1፦
'''አካዳሚ አዋርድስ''' ወይም በተለምዶ '''ኦስካር''' እየተባለ የሚጠራው በ [[አሜሪካ በ አመት አንድ ግዜ የሚካሄድ የ ምርጥ ፊልሞች መሸለሚያ ዝግጅት ነው። ይህ የ ሽልማት ዘርፍ በ አለማችን ሚዲያ እድሜ ጠገቡ ነው። ሌሎች እንደ [[ግራሚ አዋርድስ]]፣ [[ኤሚ አዋርድስ]]፣ [[ግራሚ አዋርድስ]]፣ [[ጎልደን ግሎብ አዋርድስ]] እና ሌሎች የ ሚዲያ ዘርፍ ሽልማቶች ከዚሁ ሽልማት የተቀዱ ናቸው። ኦስካር በ አለማችን ትልቁ የፊልም ሽልማት መድረክ ነው።
[[ስዕል:oscar.jpg|የአካዳሚ አዋርድስ ዋንጫ|thumbnail|400px|left]]