ከ«ፍኖተ ሰላም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 2፦
 
ፍኖተ ሰላም (ፍ/ሰላም) በብዙ ነገር ትታወቃለች። በአካባቢው ያሉ ገበሬዎች ጤፍ፣ በቆሎ፣ ዳጉሳ፣ ኑግ፣ በርበሬ እና ሌሎቹንም የእህል አይነቶች ያበቅላሉ። በፍራፍሬ ሎሚ፣ ብርቱካን፣ ፓፓዬ እንደልብ ይገኛል። በጣም ጥራት ያለው ቡና የሚገኝባት አገር ናት - ፍ/ሰላም። የባከል ቡና በጣዕሙ ይታወቃል። ከከተማው ወጣ ብሎ የገራይ የውሃ ግድብ ስለሚገኝ በተለይ በፆም ጊዜ እጅ የሚያስቆረጥም አሳ ይገኛል። ፍ/ሰላም በወተትና በማር ሀብትም በጣም የታውቀች ትንሽና ውብ ከተማ ናት።
 
ሆዳቴክ ኢትዮጵያ