ከ«ዮሐንስ ፬ኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Yohannesson.jpg|thumb|ንጉሠ ነግሥት ዓፄ ዮሐንስ አራተኛ]]
'''ዓፄ ዮሐንስ አራተኛ'''፣ ከአባታቸው ከተንቤን ባላባት የራስ ሳህለ ሚካኤል የልጅ ልጅ መርጫ እና ከናታቸው የእንደርታው ገዢ የራስ አርአያ እህት ወይዘሮ ወለተ ሥላሴ በ[[1825|፲፰፻፳፭]] ዓ.ም. ተወለዱ።
'''ዓፄ ዮሐንስ አራተኛ'''፣ [[1823]] ዓ.ም. (1831 እ.ኤ.አ.) - [[መጋቢት 2]] [[1881]] ዓ.ም. (ማርች 10, 1889 እ.ኤ.አ.)፤ ከ[[1864]] እስከ 1881 ዓ.ም. ድረስ የ[[ኢትዮጵያ]] ንጉሠ-ነግሥት ነበሩ። የትውልድ ስማቸው '''ደጃዝማች ካሳዬ''' ነው። የፈረሳቸው ስም በዝብዝ ካሳ ይባል ነበር
 
ርዕሰ መኳንንት ደጃዝማች በዝብዝ ካሳ [[ሐምሌ 6|ሐምሌ ፮]] ቀን [[1863|፲፰፻፷፫]] ዓ/ም [[ዓፄ ተክለ ጊዮርጊስ]]ን [[አድዋ]] አካባቢ አሳም የሚባል ሥፍራ ላይ ወግተው ድል ካደረጉ በኋላ [[ጥር 13|ጥር ፲፫]] ቀን[[1864|፲፰፻፷፬ ]] ዓ/ም አክሱም ላይ ሥርዓተ ንግሣቸው ተፈጽሞ ዓፄ ዮሐንስ አራተኛ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ተብለው ነገሡ።
 
==ዋቢ ምንጮች==
* Zewde, Bahru, "A History of Modern Ethiopia 1855-1991, AA University Press (2001)
* መሪ ራስ አማን በላይ "የጥንቷ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ታሪክ" (1985 ዓ/ም)
 
 
*[[ዳግማዊ ምኒልክ]]
 
[[መደብ:የኢትዮጵያ መሪዎች|ዮሐንስ 4ኛ]]