ከ«ጥቅምት ፲» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «==ዐቢይ ዓለም አቀፍ ማስታወሻዎች== * ፲፯፻፴፫ ዓ.ም “የአውስትሪያ አልጋ ውርስ ጦርነት” ዐቢይ ምክ...»
 
መስመር፡ 1፦
==ዐቢይ ዓለም አቀፍ ማስታወሻዎች==
 
* ፲፯፻፴፫ ዓ.ም “የ[[አውስትሪያ]] አልጋ ውርስ ጦርነት” ዐቢይ ምክንያት የሚባለው፣ ንግሥት[[ማሪያ ተሬዛ]] በአውስትሪያ አባቷ ንጉሥ ቻርልስ ስድስተኛ በዛረውውበዛሬው ዕለት አርፎ እሷ ዙፋኑን መውረሷ ነው።
 
* ፲፱፻፵፭ ዓ.ም በ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]] ቅኝ ግዛት፣ [[ኬንያ]] ውስጥ ለነጻነት ይካሄድ የነበረውን የ[[ማው ማው]] ትግልን ለማክሸፍ በሚል ምክንያት የግዛቷ ዋና አስተዳዳሪ የነበረው ኤቨሊን ቤሪንግ “አደገኛና አስቸኳይ ሁኔታ” አውጆ የሽብሩ መሪዎች የነበሩትን እነ[[ጆሞ ኬንያታ]]ን በእሥራት ቁጥጥር አዋለ።