ከ«አባል:Abdissa Aga/Amharic Tips» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
 
መስመር፡ 47፦
|}
 
 
more later
== ሥርዓተ ነጥብ ==
ከአራት ነጥብ እና ከትዕምርተ ጥያቄ ውጪ ያሉት የነዚህን ያህል ስለማይዘወተሩ አጠቃቀም ላይም አንዳንድ ልዩነቶች (ብሎም ስህተቶች) ይታያሉ:: ቀስ በቀስ ወደዊኪፔዲያም ሳይመጣ አይቀርም:: የተሻለ የቋንቋ እውቀት ያለው ስው እስኪመጣ ...
 
# ሁለት ነጥብ (፡)
(no tip for now)
# አራት ነጥብ
(no tip for now)
# ነጠላ ሰረዝ (፣)
 
# ድርብ ሰረዝ (፤)
Equiv. to the English semi-colon (;). ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ሰዎች በቀላሉ ሊረዷቸው በሚችሏቸው አጫጭር አሳቦች ለመከፋፈል፣ በጣም አጫጭሮችን ደግሞ ለማጣመር መጠቀም ይቻላል። (ከነጠላ ሰረዝ ጋር ያለው ልዩነት ትንሽ አደናጋሪ መሰለኝ)
 
(Feel free to edit)