ከ«የዔድን ገነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 37723283.31.29.94 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
No edit summary
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Hieronymus Bosch - The Garden of Earthly Delights - The Earthly Paradise (Garden of Eden).jpg|300px|thumb|1500 ዓም አካባቢ እንደ ተሳለ]]
'''የዔድን ገነት''' ([[ዕብራይስጥ]]፦ גַּן עֵדֶן /ገን ዐድን/) በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] መሠረት [[እግዚአብሔር]] በ[[ሰው ልጅ]] መጀመርያ [[ቅድመ ታሪክ]] በ[[ምድር]] የተከለ ገነት ነበረ። ይህ ገነት በተለይ የሚገለጸው በ[[ኦሪት ዘፍጥረት]] 2 እና 3፣ እንዲሁም በ[[መጽሐፈ ኩፋሌ]] 4 እና 5 ነው፤ ደግሞ በ[[ትንቢተ ሕዝቅያስ]] 28 ይጠቀሳል። አንዳንዴ በመሳሳት «ዔድን» ሳይሆን የ«ኤዶም» ገነት ተብሏል፤ [[ኤዶም]] ግን በትክክል የ[[ያዕቆብ]] ወንድም [[ዔሳው]] የመሠረተው ሀገር ነበረ።
 
መጽሐፈ ኩፋሌ 4:14, 16 እንደሚያብራራልን፣ መጀመርዮቹ ሰዎች [[አዳም]] እና [[ሔዋን]] በገነት የቆዩበት ዘመን ሰባት አመታት ያህል ነበር። በመጽሐፈ ኩፋሌ አቆጣጠር [[አስርቱ ቃላት]] እስከ ተሰጡበት ዓመት ድረስ 2410 ዓመታት ስለሚቆጠር፣ እነዚህ ቅድመ ታሪካዊ ሰባት አመታት ከ4071 እስከ 4064 ዓክልበ. ያህል እንደ ነበሩ መረዳት ይቻላል። ሌሎች ግን በሌሎች ዘዴዎች በኩል ሌሎችን ፍቾች አገኝተዋል። አዳም ከተፈጠረበት ከ[[ሥነ-ፍጥረት]] 6ኛው ቀን ጀምሮ በአዳም 40ኛው ቀን ወደ ገነት እንደ ገባ፣ ሚስቱም ሔዋን በ80ኛው ቀን እንደ ገባች ይለናል (4:9, 12)። ወደ ገነትም ሳይገቡ በተወለዱበት አገር በ[[ኤልዳ]] እየቆየ አዳም መጀመርያው ሳምንት እንስሶችን ያሰይማቸው ነበር፣ ከ፪ኛውም ሳምንት ጀምሮ ሔዋንን ያውቃት ነበር። አዳም ከተፈጠረበት ከዓለም 6ኛው «ቀን» አስቀድሞ ዓለሙ፣ ምድሩ፣ አትክልቱና እንስሶች ሁሉ ወዘተ. ተፈጥረው ነበር፤ እነዚህ 6ቱ «ቀኖች» ግን እንደ አሁን የ24 ሰዓት ቀኖች እንደ ነበሩ አይመስልም።
 
'''የዔድን ገነት'''መጀመርዮቹ ሰዎች ([[ዕብራይስጥአዳም]] גַּןእና עֵדֶן /ገን ዐድን/) በ[[መጽሐፍ ቅዱስሔዋን]] መሠረትበገነት [[እግዚአብሔር]]የቆዩበት ዘመን ሰባት አመታት ያህል ነበር። በመጽሐፈ ኩፋሌ አቆጣጠር [[ሰውአስርቱ ልጅቃላት]] መጀመርያእስከ ተሰጡበት ዓመት ድረስ 2410 ዓመታት ስለሚቆጠር፣ እነዚህ [[ቅድመ ታሪክ]]ታሪካዊ በ[[ምድር]]ሰባት አመታት ከ4071 እስከ 4064 ዓክልበ. ያህል እንደ ነበሪክ በምድር የተከለ ገነት ነበረ። ይህ ገነት በተለይ የሚገለጸው በ[[ኦሪትበኦሪት ዘፍጥረት]] 2 እና 3፣ እንዲሁም በ[[መጽሐፈበመጽሐፈ ኩፋሌ]] 4 እና 5 ነው፤ ደግሞ በ[[ትንቢተበትንቢተ ሕዝቅያስ]] 28 ይጠቀሳል። አንዳንዴ በመሳሳት «ዔድን» ሳይሆን የ«ኤዶም» ገነት ተብሏል፤ [[ኤዶም]] ግን በትክክል የ[[ያዕቆብ]]የያዕቆብ ወንድም [[ዔሳው]] የመሠረተው ሀገር ነበረ።
በ[[ሥነ ቅርስ]] መጀመርያው የምናውቀው ታሪካዊ ሰነድ «[[የመንደሮቹ መኳያ ሰሌዳ]]» 3125-3100 ዓክልበ.ግ. ይመስላል፤ ከዚያ አስቀድሞ ለነበረው ዘመን የሰው ልጅ ታሪካዊ መዝገቦች (ሰነዶች) በፍጹም ባለመኖራቸው፣ ይህ ስለ «ቅድመ ታሪክ» አንድ ቅድመ-ታሪካዊ አስተያየት ሲሆን፣ በሰፊ በ[[አብርሃማዊ ሃይማኖቶች]] (በተለይ [[ክርስትና]]፣ [[እስልምና]]፣ [[አይሁድና]]) የሚገኝ አስተያየት ነው። (ደግሞ [[ባለሙያ ንድፍ]]ን ይዩ።)
 
በዚሁም አጭር የገነት ወቅት ከአሁን በጣም የተለዩ ሁናቴዎች እንደ ነበሩ የሚል አሣብ ይፈጠራል።
 
1500 ዓም አካባቢ እንደ ተሳለ
* አዳም እና ሔዋን በኤድን ሲቆዩ መዋቲ መሆናቸው እንደ ታሠበ አይመስልም። ሞት ለሰው ልጆች የመጣበት ምክንያት አዳም እና ሔዋን በዓመፃ ጸባይ የተከለከለውን ፍሬ ተመግበው ከዔድን ገነት ስለ ተሰደዱ እንደ ሆነ ይመስላል።
መጽሐፈ ኩፋሌ 4:14, 16 እንደሚያብራራልን፣ መጀመርዮቹ ሰዎች [[አዳም]] እና [[ሔዋን]] በገነት የቆዩበት ዘመን ሰባት አመታት ያህል ነበር። በመጽሐፈ ኩፋሌ አቆጣጠር [[አስርቱ ቃላት]] እስከ ተሰጡበት ዓመት ድረስ 2410 ዓመታት ስለሚቆጠር፣ እነዚህ ቅድመ ታሪካዊ ሰባት አመታት ከ4071 እስከ 4064 ዓክልበ. ያህል እንደ ነበሩ መረዳት ይቻላል። ሌሎች ግን በሌሎች ዘዴዎች በኩል ሌሎችን ፍቾች አገኝተዋል። አዳም ከተፈጠረበት ከ[[ሥነከሥነ-ፍጥረት]] 6ኛው ቀን ጀምሮ በአዳም 40ኛው ቀን ወደ ገነት እንደ ገባ፣ ሚስቱም ሔዋን በ80ኛው ቀን እንደ ገባች ይለናል (4:9, 12)። ወደ ገነትም ሳይገቡ በተወለዱበት አገር በ[[ኤልዳ]]በኤልዳ እየቆየ አዳም መጀመርያው ሳምንት እንስሶችን ያሰይማቸው ነበር፣ ከ፪ኛውም ሳምንት ጀምሮ ሔዋንን ያውቃት ነበር። አዳም ከተፈጠረበት ከዓለም 6ኛው «ቀን» አስቀድሞ ዓለሙ፣ ምድሩ፣ አትክልቱና እንስሶች ሁሉ ወዘተ. ተፈጥረው ነበር፤ እነዚህ 6ቱ «ቀኖች» ግን እንደ አሁን የ24 ሰዓት ቀኖች እንደ ነበሩ አይመስልም።
* የእንስሶች ጉዳይ በግልጽ ባይብራራልንም ከአዳም ጋር ለመናገር በዚሁ ወቅት ችሎታው እንደ ነበራቸው በኩፋሌ 5:2 ይጻፋል።
 
* [[እባብ]] በዚህ ሰዓት እግሮቹን ገና ስላላጣ ባለ እግር ፍጡር እንደ ነበር ይመስላል።
በ[[ሥነበሥነ ቅርስ]] መጀመርያው የምናውቀው ታሪካዊ ሰነድ «[[የመንደሮቹ መኳያ ሰሌዳ]]» 3125-3100 ዓክልበ.ግ. ይመስላል፤ ከዚያ አስቀድሞ ለነበረው ዘመን የሰው ልጅ ታሪካዊ መዝገቦች (ሰነዶች) በፍጹም ባለመኖራቸው፣ ይህ ስለ «ቅድመ ታሪክ» አንድ ቅድመ-ታሪካዊ አስተያየት ሲሆን፣ በሰፊ በ[[አብርሃማዊበአብርሃማዊ ሃይማኖቶች]] (በተለይ [[ክርስትና]]፣ክርስትና፣ [[እስልምና]]፣እስልምና፣ [[አይሁድና]]) የሚገኝ አስተያየት ነው። (ደግሞ [[ባለሙያ ንድፍ]]ንንድፍን ይዩ።)
* የእግዚአብሔር መላእክት ለአዳምና ሔዋን የገነት አጠባበቅ በነዚህ 7 አመቶች ያስተምራቸው ነበር (ኩፋሌ 4:14)።
 
በዚሁም አጭር የገነት ወቅት ከአሁን በጣም የተለዩ ሁናቴዎች እንደ ነበሩ የሚል አሣብ ይፈጠራል።
 
* አዳም እና ሔዋን በኤድን ሲቆዩ መዋቲ መሆናቸው እንደ ታሠበ አይመስልም። ሞት ለሰው ልጆች የመጣበት ምክንያት አዳም እና ሔዋን በዓመፃ ጸባይ የተከለከለውን ፍሬ ተመግበው ከዔድን ገነት ስለ ተሰደዱ እንደ ሆነ ይመስላል።
* የእንስሶች ጉዳይ በግልጽ ባይብራራልንም ከአዳም ጋር ለመናገር በዚሁ ወቅት ችሎታው እንደ ነበራቸው በኩፋሌ 5:2 ይጻፋል።
* [[እባብ]] በዚህ ሰዓት እግሮቹን ገና ስላላጣ ባለ እግር ፍጡር እንደ ነበር ይመስላል።
* የእግዚአብሔር መላእክት ለአዳምና ሔዋን የገነት አጠባበቅ በነዚህ 7 አመቶች ያስተምራቸው ነበር (ኩፋሌ 4:14)።
 
1522 ዓም ተሳለ።
«የአዳምና ሔዋን ትግል ከሠይጣን ጋራ»
ለማስተካከል
የአዳምና ሔዋን ትግል ከሠይጣን ጋራ ሌላ ቀኖናዊ ያልሆነ በተለይ በአረብኛና ግዕዝ የታወቀ ጥንታዊ ጽሑፍ ነው። በዚህ ጽሑፍ ዘንድ ግን አዳምና ሔዋን ሳይበድሉ በገነት የቆዩበት ወቅት ጥቂት ሰዓቶች ብቻ ነበር፤ ከገነትም በወጡ በ223ኛው ቀን (ወይም ከ7 ወርና 13 ቀናት በኋላ) አዳም ሔዋንን በጋብቻ ያገባት ነው። ይህ መረጃ ከኩፋሌ ጋር አይስማማም።
 
ይኸውም መጽሐፍ ስለ ዔድን ገነት ተጨማሪ ዝርዝርዎች ይሰጣል። ከነዚህም መሃል፦
 
አዳም በገነት እያለ ሌሊትን አላወቀም ነበር። (እንደ ክፋሌ ለ፯ አመት እንዲህ ከሆነ የምድር ምኋር ከአሁን እንደ ተለየ መስሎ በገነት ምንጊዜም መዓልት ነበር ማለት ነው።)
የገነት ፍሬ ከአሁን ትልቅ ነበር፤ በገነት ውስጥ አንድ የበለስ ፍሬ ክብደት እንደ አንድ ሃብሃብ ነበር። ጻዕሙም እንደ ጣፋጭ ሥጋ ወጥ ነበር። ወርቅ፣ ዕጣንና ከርቤም በገነት መኖራቸውም ይጠቀሳል።
የተከለከለው ፍሬ
ለማስተካከል
እነዚህ ምንጮች የተከለከለውን ፍሬ መታወቂያ አይወስኑም። ብዙዎች እንደሚገመቱ የቱፋሕ ወይም የበለስ ዛፍ ነበረ። አንድ ሰነድ በጥንታዊ ስላቭኛ የተጠበቀው መጽሐፍ 3 ባሮክ እንዳለው፣ የተከለከለው ፍሬ ወይን ነበር። እግዚአብሐር የእባቡን ባሕርይ እንደ ለወጠ ሁሉ የወይኑንም ባሕርይ በቅጣቱ ከዛፍ ወደ ሐረግ ብቻ ለወጠ ይላል። ሆኖም በእቅዱ ወደፊት የመድኃኔ አለም ደም በመሆኑ ከእርጉም ወደ በረከት ይለውጠዋል በማለት ተጨመረ።
 
ሥፍራ
ለማስተካከል
በመጽሐፍ ቅዱስና ሌሎች ምንጮች ስለ ገነቱ ሥፍራ አንዳንድ ፍንጭ ይሰጣል፤ ስለ ፍንጮቹ ትርጓሜ ግን አስተሳሰቦች ተለይተዋል።
 
«እግዚአብሔር አምላክ በምሥራቅ በኤድን ገነትን ተከለ... ወንዝም ገነትን ያጠጣ ዘንድ ከዔድን ይወጣ ነበር፤ ከዚያም ለአራት ክፍል ይከፈል ነበር። የአንደኛው ወንዝ ስም ፊሶን ነው፤ እርሱም ወርቅ የሚገኝበትን የኤውላጥ ምድርን ይከብባል፤ የዚያም ምድር ወርቅ ጥሩ ነው፤ ከዚያም ሉልና የከበረ ድንጋይ ይገኛል። የሁለተኛው ወንዝ ስም ግዮን ነው፤ እርሱም የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ ይከብባል። የሦስተኛውም ወንዝ ስም ጤግሮስ ነው፤ እርሱም በአሦር ምሥራቅ የሚሄድ ነው። አራተኛውም ወንዝ ኤፍራጥስ ነው።» (ዘፍ. 2:8, 10-14)
በዚህ ጥንታዊ ወቅት የነበረው መልክዓምድር ከአሁኑ እንደ ተለየ ይመስላል። ከተጠቀሱት ወንዞች፣ የጤግሮስና የኤፍራጥስ መታወቂያዎች ያለ ክርክር ታውቀዋል። «ግዮን» የአባይ (ናይል) ስም ሲሆን ኢትዮጵያንም ይከብባል። የ«ፊሶን» ሥፍራ በተለይ አጠያያቂ ሆኗል፣ ኤውላጥ ግን በኋላ የኖህ ልጆች ዘመን ስሙን ለአገሩ ሰጠ፤ በአረቢያ በቀይ ባሕር አጠገብ እንደ ተገኘ ይታስባል። ቀይ ባሕሩ በዚህ ወቅት ወንዝ ብቻ ከሆነ፣ እሱ የፊሶን መታወቂያ ሊሆን ይቻላል፤ ወይም የሕንድ ሥፍራ ያንጊዜ በአፍሪካና በአረቢያ አጠገብ ከሆነ፣ የፊሶን መታወቂያ ሌሎች እንደሚሉ ሕንዱስ ወንዝ ሊሆን ይቻላል። አባይ ደግሞ ወደ ሜድትራኔያን ባህር ሳይፈስ ወደ ዔድን ለመድረስ በሲናና ዮርዳኖስ በኩል እንደ ተዛወረ ይመስላል።
 
በዕብራይስጥ ትርጉሙ፣ በኢትዮጵያ ሥፍራ «ኩሽ» አለው፤ በአንዳንድ ምዕራባውያን ሊቃውንት ሃልዮ ዘንድ ይህ «ኩሽ» ኢትዮጵያ ሳይሆን በ1500-1100 ዓክልበ. ግድም ባቢሎንን የገዙት ብሔር «ካሣውያን» ይሆናሉ ብለዋል።
 
በኩፋሌ 9፣ የገነቱ ሥፍራ በሴም ርስት ውስጥ፣ ለካም ርስት ቅርብ መገኘቱ ይመስላል። በተለይም በ9:8 ዘንድ ገነት፣ ደብረ ሲናና ደብረ ጽዮን ሦስቱ ቅዱስ ቦታዎች «አንዱ በአንዱ አንጻር ለምስጋና ተፈጠሩ» ይለናል። ሄኖክ ሳይሞት መላእክት ወደ ገነት እንዲመለስ ፈቀዱ በምዕራፍ ፭ ሲለን፣ አራተኛው የተቀደሠ ቦታ «የምሥራቁ ደብር» ይባላል፤ ይህ ደብረ አራራት መሆኑ ይታስባል።
 
በተቀበልነው ትርጉም በዘፍጥረት ዘንድ አዳምና ሔዋን ከኤድን ወደ ምሥራቅ ተሰደዱ፤ በኩፋሌ ወደ ተፈጠሩበት ወደ ኤልዳ (ወይም «ሞኤልዳ») ተመለሱ፤ ባብዛኞች ጥንታዊ ምንጮች ይህ ከገነት ወደ ምዕራቡ ተገኘ።
 
ወንዞቹ ሁሉ በዚያን ጊዜ የተጋጠሙበት ምድር አሁን የአረብ በረሃ ቢመስልም፣ በመስጴጦምያ ወይም በአፍሪካ እንደ ነበር የሚሉ ብዙ አሉ። እንዲሁም ሌሎች በጣም ልዩ ልዩ አስተሳስቦች አሉ። ለምሳሌ በሞርሞኒስም ዘንድ፣ የዔድን ገነትና የአዳምና ሔዋን ዕውነተኛ መገኛ በሚዙሪ ክፍላገር አሜሪካ ነበረ።
 
Last edited 8 months ago by Berari Wondemamach
RELATED PAGES
ቲራስ
ኤውላጥ
ሐና ወኢያቄም
የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱሳን አያቶቹ
ውክፔዲያ
Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted.
የግልነት ድንጋጌ የአጠቃቀም ደንቦችዴስክቶፕ
 
[[ስዕል:Lucas_Cranach_d._%C3%84._035.jpg|300px|thumb|left|1522 ዓም ተሳለ።]]
==«''የአዳምና ሔዋን ትግል ከሠይጣን ጋራ''»==