ከ«የዔድን ገነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Reverted edits by 83.31.138.152 (talk) to last version by KZebegna: unexplained content removal
No edit summary
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Hieronymus Bosch - The Garden of Earthly Delights - The Earthly Paradise (Garden of Eden).jpg|300px|thumb|1500 ዓም አካባቢ እንደ ተሳለ]]
'''የዔድን ገነት''' ([[ዕብራይስጥ]]፦ גַּן עֵדֶן /ገን ዐድን/) በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] መሠረት [[እግዚአብሔር]] በ[[ሰው ልጅ]] መጀመርያ [[ቅድመ ታሪክ]] በ[[ምድር]] የተከለ ገነት ነበረ። ይህ ገነት በተለይ የሚገለጸው በ[[ኦሪት ዘፍጥረት]] 2 እና 3፣ እንዲሁም በ[[መጽሐፈ ኩፋሌ]] 4 እና 5 ነው፤ ደግሞ በ[[ትንቢተ ሕዝቅያስ]] 28 ይጠቀሳል። አንዳንዴ በመሳሳት «ዔድን» ሳይሆን የ«ኤዶም» ገነት ተብሏል፤ [[ኤዶም]] ግን በትክክል የ[[ያዕቆብ]] ወንድም [[ዔሳው]] የመሠረተው ሀገር ነበረ።
 
መስመር፡ 14፦
 
[[ስዕል:Lucas_Cranach_d._%C3%84._035.jpg|300px|thumb|left|1522 ዓም ተሳለ።]]
 
==«''የአዳምና ሔዋን ትግል ከሠይጣን ጋራ''»==