ልቭ ኤንድ ማዲ
(ከልቭና ማዲ የተዛወረ)
ልቭ ኤንድ ማዲ (በእንግሊዝኛ: Liv and Maddie፣ "ልቭና ማዲ"')፣ በአራተኛውም ዙር ልቭ ኤንድ ማዲ፣ ካሊ ስታይል (በእንግሊዝኛ: Liv and Maddie: Cali Style) ተብሎ፣ ከ19 July 2013 እ.ኤ.አ. እስከ 24 March 2017 እ.ኤ.አ. ድረስ በመጀመርያ በዲዝኒ ቻነል የታየ የአሜሪካዊ አስቂኝ የቴሌቪዥን ተከታታይ ፊልም ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |