ላንግረ (ፈረንሳይኛ፦ Langres) የፈረንሳይ ከተማ ነው።

ላንግረ
Langres
Langres 121008 2.jpg
ላንግረ
ክፍላገር ሻምፓኝ-አርደን
ከፍታ 475 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 8,082
ላንግረ is located in France
{{{alt}}}
ላንግረ

47°51′ ሰሜን ኬክሮስ እና 5°20′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

በጥንት የኬልቶች ብሐር ሊንጎናውያን ዋና ከተማቸውን አንደማንቱኑም በዚህ ሥፍራ ነበራቸው። ዩሊዩስ ቄሣር ወደ ሮሜ መንግሥት ጨመረውና በተከታዩ አውግሥጦስ ዘመን ስሙ «ሊንጎኔስ» ሆነ።