ሊላ ዳውንስ
ሊላ ዳውንስ ( እስፓንኛ፡ Lila Downs) በ9 September ቀን 1968 እ.ኤ.አ. በትላሽያኮ፣ ወሓካ፣ ሜክሲኮ) ተወልዳ፤ ታዋቂ ሜክሲካዊት ዘፋኝ እና ዘፈን ደራሲ ስትሆን በብዙ ቋንቋ በተለይ በእስፓንኛ እና እንግሊዝኛ በመዝፈን ትታወቃለች።