ሉድቪግ ቪትገንስታይን
(ከሉድዊግ ዋይንስታይን የተዛወረ)
ሉድቪግ ቪትገንስታይን (ኤፕሪል 26፣ 1889 እ.ኤ.አ. – ኤፕሪል 29፣ 1951 እ.ኤ.አ.) የኦስትሪያ (ንምሳ) ፈላስፋ ነበር። ቪትገንስታይን ትኩረት ሰጥቶ ይተፈስላስፈው ስለ ሥነ አምክንዮ፣ የሒሳብ መሰረት፣ ሥነ አዕምሮ እና ቋንቋ ነበር። .[1] ስልሆንም ቪትገንስታይን ከ20ኛው ክፍለዘመን ዋና ፈላስፋዎች ተርታ ይመደባል።
ቪትገንስታይን ከመሞቱ በፊት ያሳተመው መጽሀፍ አንድ ብቻ ሲሆን እርሱም Tractatus Logico-Philosophicus የሚሰኘው ነው። ሁለተኛው መጽሐፉ Philosophical Investigations ከአረፈ በኋላ ነበር ለህትመት የበቅው።[2] ሁለቱም መጽሐፎች የትንታኔ ፍልስፍና ዋና መጽሐፍት ተደርገው ይወሰዳሉ።
ማጣቀሻ
ለማስተካከል- ^ "Time 100: Scientists and Thinkers". Time Magazine Online. Archived from the original on 2009-05-08. በ2011-10-03, 2006 የተወሰደ. በApril 29, 2006 የተወሰደ.
- ^ Wittgenstein’s Significance, article by Mark J. Cain, Philosophy Now 2001
መጻሕፍት
ለማስተካከልስራዎች
ለማስተካከልዋና ህትመቶች
ለማስተካከል- Logisch-Philosophische Abhandlung, Annalen der Naturphilosophie, 14 (1921)
- Tractatus Logico-Philosophicus, translated by C.K. Ogden (1922)
- Philosophische Untersuchungen (1953)
- Philosophical Investigations, translated by G.E.M. Anscombe (1953)
ስለ ቪትገንስታይን የሚይታቱ መጻህፍት
ለማስተካከል- Cambridge ቪትገንስታይን ፋይል
- የቪትገንስታይን ስራዎች አርትዖ Archived ጁላይ 24, 2011 at the Wayback Machine
- ስለ ቪትገንስታይን ፖርታል
- የቪትገንስታይን ስራዎች Archived ሴፕቴምበር 25, 2006 at the Wayback Machine
- ዝርዝር መረጃ
- ቢቢሲ ስለቪትገንስታይን ካቀረበው
- ተጨማሪ