ለዝ-አን-ኤኖ (ፈረንሳይኛ፦ Leuze-en-Hainaut፤ ዋሎንኛ፦ Leuze-e-Hinnot /ለዝ-ኤ-ኢኖ/) የቤልጅግ ከተማ ሲሆን የኗሪዎቹ ቁጥር 13,514 ነው። እነዚህ የፈረንሳይኛ (ዋሎንኛ) ተነጋሪዎች ናቸው።

ቅዱስ ጴጥሮስ ኮሌጅ፣ ለዝ