ህግ አውጭ (legislature) የሚባለው በአንድ ዲሞክራሲያዊ መንግስት ውስጥ ከፍተኛው የስልጣን አካል ነው። በአብዘሃኛዎቹ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገሮች ይህ አካል ፓርላማ የሚባለው ነው። በሌሎች ደግሞ እንደ አሜሪካ ባሉ ሀገሮች ኮንግረስ የዚህን አካል ሚና ይጫወታል። የዚህ አካል ዋና ስራ የሀገሪቱን መተዳደሪያ ደንብ እና ህጎች ማውጣት ነው።


ደግሞ ይዩ

ለማስተካከል