ፍሬዴሪክ ሄግል

(ከሄግል የተዛወረ)

ፍሬደሪክ ሄግል (ነሐሴ 27, 1770ህዳር 14, 1831) ስቱትጋርትይኖር የነበር የጀርመን ፈላስፋ ነው። ሄገሊያኒዝም የተሰኘውን የፍልስፍና ፈር የቀደደው ይሄ ሰው ጀርመን ሃሳባዊነት የተሰኘውን የፍልስፍና ክፍልም ከፍቷል። ሄግል በራሱ ስራ ብቻ ሳይሆን ሌሎችን ፈላስፋወች በተጽኖው ስር በማስገባት ይታወቃል፣ ከኒህ ውስጥ የርሱን አቋም የሚደግፉ ጆን ፖል ሳትራካርል ማርክስዋና ተጠቃሽ ሲሆኑ፣ እርሱን የሚቃወሙት ደግሞ ሶረን ኬርከጋርድ፣ [[[አርተር ሾፐናውር]]፣ ኒሺ ይጠቀሳሉ።

ጆርጅ ዊልሐልም ፍሬድሪክ ሄግል

የሄግል መጽሐፎች ለማንበብ አስቸጋሪ እና በአንድ ጊዜ ብዙ ሃሳቦችን የሚዳስሱ ነበሩ። ሄግል ስለታሪክፖለቲካሃይማኖትኪነትአምክንዮ እና ሜታፊዝክስ ጽፏል።

ሄገሊዝምEdit