ሃርትፈርድ (እንግሊዝኛ፦ Hartford) የኮነቲከት አሜሪካ ከተማ ነው። በ1627 ዓ.ም. ተመሠረተ። የሕዝቡ ቁጥር 123,243 አካባቢ ነው።

Hartford CT.JPG