ሃርሌም ሼክ
ሃርሌም ሼክ ወይንም አልቢ በ1973ዓም በሃርሌም፣ ኒው ዮርክ የተጀመረ የዳንስ ወይንም ውዝዋዜ አይነት ነው። አመጣጡም ከእስክስታ ሲሆን፣ ለ20 ዓመት በአሜሪካ መንደሮች ሲዘወተር ቆይቶ በመጨረሻ በ1993 ዓ.ም. ጎልቶ የወጣና በቴሌቪዥን የቀረበ የእንቅስቃሴ አይነት ነው። [1] [2]
References
ለማስተካከል- ^ "Archive copy". Archived from the original on 2011-11-18. በ2011-10-17 የተወሰደ.
- ^ "Archive copy". Archived from the original on 2013-02-15. በ2011-10-17 የተወሰደ.
- ተጨማሪ ጽሑፍ Archived ኖቬምበር 8, 2011 at the Wayback Machine