ሃሪ ፖተር ክፍል ሁለት (ፊልም)

ሃሪ ፖተር ክፍል ሁለት

ርዕስ በሌላ ቋንቋ Harry Potter and the Chamber of Secrets
ክፍል(ኦች) ሁለተኛ
የተለቀቀበት ዓመት 3 ኖቬምበር 2002 እ.ኤ.አ.
ያዘጋጀው ድርጅት ዋርነር ብሮስ (Warner Bros. Pictures)
ዳይሬክተር ክሪስ ኮሉምበስ (Chris Columbus)
አዘጋጅ ዴቪድ ሀይማን (David Heyman)
ምክትል ዳይሬክተር
ደራሲ ሮውሊንግ (J. K. Rowling)
ሙዚቃ ጆን ዊሊያምስ (John Williams)
ኤዲተር ፒተር ሆነስ (Peter Honess)
ተዋንያን ዳኒኤል ራዲክሊፍ (Daniel Radcliffe)
ሩፐርት ግሪንት (Rupert Grint)
ኢማ ዋትሰን (Emma Watson)
ሪቻርድ ሃሪስ (Richard Harris)
ሮቢ ኮልትሬን (Robbie Coltrane)
ኬኔት ብራናፍ (Kenneth Branagh)
ጄሰን አይሳክስ (Jason Isaacs)
ክሪስቲያን ኮውልሰን (Christian Coulson) እና ሌሎችም
የፊልሙ ርዝመት 161 ደቂቃ
ሀገር እንግሊዝ
አሜሪካ
ወጭ 100 ሚሊዮን ዶላር
ገቢ 878,643,482 ዶላር
የፊልም ኢንዱስትሪ ሆሊውድ
የእንግሊዝ ፊልም ኢንዱስትሪ
ድረ ገጽ ይፋ ድረ ገጽ (እንግሊዝኛ)