ሃምቡርግ (ጀርመንኛ፦ Hamburg /ሃምቡርሕ/) የጀርመን አገር ፪ኛ ትልቅ ከተማና የራስ-ገዥ ክፍላገር ነው።
53°33′ ሰሜን ኬክሮስ እና 10°00′ ምሥራቅ ኬንትሮስ