«ቅዱስ ሮማዊ መንግሥት»954 ዓም እስከ 1798 ዓም ድረስ በአውሮጳ የነበረ ታሪካዊ ግዛት ነበር። የ«ቅዱስ ሮማዊ ንጉሥ» ግዛቶች ሁሉ ማለት ነበር።

የ«ቅዱስ ሮማዊ መንግሥት» ግዛት በዘመናት ላይ (እ.ኤ.ኣ.)

እንዲያውም ይህ የጀርመን መንግሥት ነበረ እንጂ የበፊቱ ሮሜ መንግሥት አልነበረም።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ቅዱስ ሮማዊ መንግሥት የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።