ውክፔዲያ:Bots
(ከUiquipedia:Bots የተዛወረ)
- This is the local bot policy; requests for bot flag should be made on the talk page.
Bot (ቦት) ማለት ዊኪፔድያ ማዘጋጀት የሚችል ሰው ሰራሽ የመኪናነት መርሃ ገብር ነው። ብዙ ጊዜ የሚፈጅ ሥራ ለመፈጸም ይመቻሉ። አብዛኛው ቦት የሚያደርገው ከሌሎቹ ቋንቋዎች ጋራ ማያያዣ መፍጠር ነው።
የቦት ለውጥ በቅርብ ለውጦች መሃል እንደ ጎርፍ ስለሚታይ የቦት ማመልከቻ ይሰጣቸዋል። በዚህ ማመልከቻ ተጠቃሚ ካልፈለገ በስተቀር የቦት ለውጦች አይታዩም። የቦት ለውጦች ከቅርብ ለውጦች ጋራ ለማየት 'bots ይታዩ' የሚለውን ይጫኑ።
ቦት ለመፍጠር የሚቻልበት ዘዴ ለመረዳት Python Wikipedia Robot Framework ("pywikipediabot") ያንብቡ።
ያሁኑ ቦቶች
ለማስተካከልየሚከተሉ ቦቶች የቦት ማመልከቻ አላቸው። (incomplete)
ደግሞ Special:Listusers/bot በቀጥታ የቦት ሁኔታ ያላቸው ሁሳቦች ያሳያል።
- AmaraBot, (contributions), used by Amharic wikipedia User:Codex Sinaiticus (talk). Interwikis
- Escarbot (contributions), owned by French Wikipedia User:Vargenau ((talk)). interwiki.
- JAnDbot (contributions), owned by Czech Wikipedia User:JanD (talk). interwiki.
- MediaWiki default (contributions), used by MediaWiki to update and replace interface components.
- RCBot, (contributions), used by Commons User:Richie (talk). inactive, testing for commons
- Thijs!bot, (contributions), used by Dutch wikipedia User:Thijs! (talk). Interwikis
- TXiKiBoT, (contributions), used by Basque wikipedia User:TXiKi (talk). Interwikis
የቦት ፈቃድና ጥያቄ
ለማስተካከልየቦት ፈቃድ ለማግኘት በውይይት ገጽ ይጠይቁ። ደግሞ ቦት ለማድረግ የሚችል ሥራ ቢያውቁ በዚያ ይጠይቁ።
- To get bot permission, ask at the talkpage. Also, if you know some work that a Bot can do, ask there.