ፖርት ሞርስቢ
ፖርት ሞርስቢ (እንግሊዝኛ፦ Port Moresby፤ ቶክ ፒሲን፦ Pot Mosbi /ፖት ሞስቢ/) የፓፑዋ ኒው ጊኒ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 324,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 09°30′ ደቡብ ኬክሮስ እና 14°07′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ስሙ የወጣ ከእንግሊዛዊ መርከበኛ ጆን ሞርስቢ በ1865 ዓ.ም. ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |