ፓይታጎረስ እርጉጥ
የፓይታጎረስ እርጉጥ የምንለው ታላቁ ፈላስፋ ፓይታጎረስ (Pythagores) የፃፋቸው 3ቱ ህጎች ናቸው። ህጎቹ የሚሰሩት በ90 ዲግሪ ጎነ-ሶስቶች ላይ ነው።
1.የነው አይደለም ህግ ይህ ህግ ጎነ-ሶስቱ 90 ዲግሪ ነው ወይስ አይደለም የሚለውን የምናረጋግጥበት ነው።
ምሳሌ:- አንድ ጎነ ሶስት ሀ፣ለ እና መ የሚባሉ ነጥቦች ቢኖሩትና ሀለ = 9ሳ.ሜ ለመ = 12ሳ.ሜ ሀመ = 15ሳ.ሜ
(15x15)=(9x9)+(12x12)
225=81+144 225=225
2.የፓይታጎረስ ስሉስ ማለት የ3 ቁጥሮች ስብስብ ነው። ለማንኛውም ሙሉ ቁጥር ነ ቁጥሮቹ 2xነ፣(ነxነ)-1፣(ነxነ)+1
ምሳሌ:- 5 ቢሆን 10፣24፣26
3.ያልተገለፀ ልኬት የርዝመስመርን ርዝመት ለማወቅ ነው።
ምሳሌ:-የአንድ ቀጤ ጎነ 3 እግሮች 8 ሳ.ሜ. እና 15 ሳ.ሜ. ቢረዝሙ ርዝመስመሩ ስንት ነው።
(ርxር)=(8x8)+(15x15)
=64+225 =289 =ራዲካል289 =17
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |