ፓንጋሲናንኛ በተለይ በፊሊፒንስ በ2 ሚልዮን ሰዎች ገዳማ የሚናገር ቋንቋ ነው።

ፓንጋሲናንኛ በስሜኑ ደሴት ላይ በብዛት የሚናገርበት ክፍል (ሰማያዊ ቀለም)

ዛሬ ቋንቋው የሚጻፍበት በላቲን ፊደል ነው። እስፓንያውያን ከደረሱ አስቀድሞ ግን የራሱ «ባይባዪን» ፊደል ነበረው።

  1. - ኢሳ
  2. - ዱዋ
  3. - ታሎ
  4. - አፓት
  5. - ሊማ
  6. - አነም
  7. - ፒቶ
  8. - ዋሎ
  9. - ሲያም
  10. - ሳንፕሎ