ፓናማ ከተማ
ፓናማ ከተማ (እስፓንኛ፦ Ciudad de Panamá /ሲዩዳድ ዴ ፓናማ/) የፓናማ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 1,053,500 (ዙሪያ) እና 437,200 (ከተማው) ሆኖ ይገመታል። ከተማው 08°58′ ሰሜን ኬክሮስ እና 79°32′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ከተማው መጀመርያ በስፓንያውያን በ1511 ዓ.ም. ተመሠረተ። በ1663 ዓ.ም. እንግሊዛዊ ዠብደኛ ሄንሪ ሞርጋን ቢያጠፋውም፣ በ1665 ዓ.ም. ቅርብ በሆነበት ሰፈር ዳግመኛ ተሠራ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |