ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ

ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

የባህርዩን ቶሎ የሚፈጽምን ሰው መግለጫ