ፍሬድሪክ ኤንግልስ (ጀርመንኛ: Friedrich Engels ፍሬድሪክ ኤንግልስ) (ህዳር 28, 1820ነሐሴ 5, 1895) ጀርመናዊ ፈላስፋ እና የፖለቲካ ተመራማሪ ነበር። የፍሬድሪክ ኤንግልስ ጸሁፎች በገንዘብ( ኢኮኖሚ) እና ፖለቲካ ላይ ያተኮሩ ነበር።

ፍሬድሪክ ኤንግልስ
Friedrich Engels
ፍሬድሪክ ኤንግልስ
ፍሬድሪክ ኤንግልስ
የተወለዱበት ቀን ህዳር 28 1820
'
  • ፈላስፋ

ሕይወት ለማስተካከል

የተወለዱት ባርመን: የፕሩሽያ ግዛት፣ ጀርመን ኮንፌደሬሽን ንው። የሞቱት በ74 አመታቸው በሎንደንኢንግላንድ ነው። የኖረባቸው ስፍራዎች:ጀርመን ፈረንሳይ፣ ዩናይትድ ኪንግደም። ዜግነት ጀርመን። ያጠናቸው መስኮች ኢኮኖሚና ፖለቲካና ታሪክና ፖለቲካ ፍልስፍናና ሶሽዮሎጅ ነበር።