ፍራንሲስ ቤከን (Francis Bacon) (1553-1618 ዓም.) የኢንግላንድ ፈላስፋና ሳይንቲስት ነበር። የሳይንስ ፍልስፍና እና የልማዳዊነት ፍልስፍና መሥራች ተብሏል።

ቤከን 1610 ዓም እንደ ተሳለ