ፈርዲናንድ ማጄላን (ፖርቱጊዝኛ፦ Fernão de Magalhães /ፍርናው ዲ ማጋያይሽ/) (1472-1513 ዓም) የፖርቱጋል ተጓዥ ነበር። ለመጀመሪያ ግዜ አለምን በመርከብ የዛረ ስው ነው!