ፀረ-ኤችአይቪ መድኃኒቶች ወይም Antiretroviral Therapy (ART) drugs የኤችአይቪ ቫይረስ በሰውንት ውስጥ እንዳይባዛ የሚከላከል መድኃኒት ነው። ኤችአይቪ እንዳለበት አንድ ሰው ካረጋገጠ በጥሩ ጤንነት ለመኖር መድኃኒቶቹን በትክክል እየወሰደ እና የተመጣጠነ ምግብ እየተመገበ እራሱን በመጠበቅ መኖር ይቻለል። ተመርምሮ እራስን ማወቅ ብዙ ጠቀሜታ አለው። የኤችአይቪ መድኃኒት ቶሎ መጀመሩና ቆይቶ መጀመሩ እራሱ ለጤና ትልቅ ልዩነት ስላለው አውቆ ተገቢውን እርምጃ መውሰዱ በጣም ትልቅ አዋቂነት ነው። አንድ ሰው የፀረ-ኤችአይቪ መድኃኒቶች ለመጀመር በቂ የሚያደርጉት ዋነኛ እርምጃዎች cd4 count less than 350 cells/mm3 (updated 2008)የሲዲፎር ሴል ቁጥር 350 cells/mm3 ወይም በታች ሲሆን ኤችአይቪ መድኃኒት መጀመር ይገባል።


አላለቀም ይቀጥላል።

የውጭ መያያዣዎች ለማስተካከል

1. http://abesha.care.googlepages.com/anit-retroviraltherapy

2. http://www.abeshacare.org/mesertawi.html Archived ፌብሩዌሪ 29, 2008 at the Wayback Machine

ትርጉም በአበሻ ኬር ( Source: CDC Questions and Answers on HIV/AIDS )

written by Abesha Care