ጽድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ

ጽድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝአማርኛ ምሳሌ ነው። ጽድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ከመጠን ያለፈ እንክብካቤ ወይም መሽቆጥቆጥን በምጸት ለማጥላላት የሚያስችል ተረትና ምሳሌ።