ጥድ ወይም ጽድ (Juniperus procera) ኢትዮጵያአፍሪካ ውስጥ የሚገኝ የዛፍ ዝርያ ነው።

ጽድ

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

ለማስተካከል

አስተዳደግ

ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

ለማስተካከል

የተክሉ ጥቅም

ለማስተካከል

ጥድና ዝግባ በኢትዮጵያ ዋና የሳንቃ እንጨቶች ናቸው።

ታናናሽ ቀንበጥ ጭራሮች ተደቅቀው ትልን ለማስወጣት ተጠቅመዋል።[1]

ቅጠሉም ተደቅቆ ለቁስል ይለጠፋል።[2]

  1. ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.
  2. ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች