ጽህፈት በብራና ዘፈን በበገና

ጽህፈት በብራና ዘፈን በበገናአማርኛ ምሳሌ ነው። ጽህፈት በብራና ዘፈን በበገናአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ ከሚለው ጋር ተመሳሳይ ይዞታ አለው። የነገሮች መሳካትን የሚያመጡ አስፈላጊ ነገሮችን ይጠቅሳል።