ደራሲ ማለት ነገሮችን በሚያይበት መንገድ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ታሪክን ባህላዊ ስነምግባርን እየሰጠ እንዲሁም ጊዜን እዉነትን ይዞ በሰዉ ልብ ላይ በሚቀር መልኩ እና ምእናብን በልቦለዶቻቸዉ እየገለፁ እና ታሪክን የሚዘክሩ ባለሙያዎች ናቸዉ:: በአጠቃላይ ደራሲ ማለት የትዉልድ ላጲስ ነዉ:: ታሪክን ሚዘክር እዉነትን ሚናገረዉ ግለሰቡ(ቧ) ደረሰ ወይም ደረሰች::ይባላል::